የአማርኛ ፅሁፍ ካልታይዎት እባክዎ ፎንቱን ለማውረድ እዚህ ጋር ይጫኑ
Pic 1

እንኳን ወደ ድረ ገጻችን ደህና መጣችሁ

የሱፕሪም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የተቋቋመበት ዋነኛ ዓላማና ምክንያት በሃገራችን ከሚገኙት ጥሩ የሶፍትዌር መፍትሄ ሰጪዎች አንዱና ዋነኛው ለመሆን ነው። በዚህም አቅጣጫ ደንበኞቻችን ለሥራ እንስቃሴአቸው አስፈላጊውን መፍትሄና አገልግሎት እንዲያገኙ ጥረታችን ከፍተኛ መሆን እንዳለበት እንገነዘባለን።
በተጨማሪም ከደንበኞቻችን ለሚመጡ ጥያቄዎች መፍትሄ ከመስጠት ባሻገር እንደ ሀሁታይፕ አይነት ሶፍትዌሮችና እንደ እንፈልግ ዶት ኮም ያሉ አገልግሎቶች መስጠት ላይም እናተኩራለን።
ስለ ድርጅታችን አስፈላጊውን መረጃ ታገኙ ዘንድ መልካም ንባባዊ ግንዛቤ እንዲሆንላችሁ ተስፋ በማድረግ የሚከተለውን ዘገባ እናቀርብላችዋለን።

ስለ ድርጅቱ

ሱፕሪም አይ ቲ ሶልሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በኢትዮጵያ ውስጥ የመስራት ፍቃድ ያለው ሲሆን በ 1/2/3/14241/01 ንግድ ፍቃድ ቁጥር፣ በ 0004830384 ግብር ከፋይ መለያ ቁጥርና በ 979970002 ተጨማሪ እሴት ታክስ ቁጥር የተመዘገበ ነው። የምንገኘውም በአዲስ አባባ ኢትዮጵያ ነው።

ሙሉ የድርጅት መግለጫ ኣሳይ